Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline25 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር በተለያየ አካባቢዎች ባሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንጻ ወለል ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶች የማጠናቀቂያ ሥራ ለማከናወን ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግዛት ሥራውን ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)


 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ

Commercial Nomminees PLC)

የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ

CN/NCB/17/17

 

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ የግል ማህበር በተለያየ አካባቢዎች ባሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ህንጻ ወለል ላይ የሚገኙ ንግድ ቤቶች የማጠናቀቂያ ሥራ ለማከናወን ደረጃ 5 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግዛት ሥራውን ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾችየታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የእቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋጋ መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ከፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00/ ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100000 ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ.የግ.ማ

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር ፡-011-1-569992

አዲስ አበባ

 

Save Tender