Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Prison Police (የደቡብ ኢትዮጵያ ማረሚያ ፖሊስ)
  • Address ሳውላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline28 Feb 2025, 10:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለኮሚሽኑ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

South Ethiopia Prison Police (የደቡብ ኢትዮጵያ ማረሚያ ፖሊስ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ለኮሚሽኑ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. ኤሌክትሮኒክስ፣
  2. ፈርኒቸር፣
  3. እስቴሽነሪ
  4. የጽዳት እቃ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
  • ተወዳዳሪዎች የንግድ ዘርፍ፣ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ፣
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  • የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል፣
  • የጨረታ ማወዳደሪያ ዋጋ ማቅረቢያ /Perform invice/ ተሞልቶ በፖስታ ታሽጎ መቅረብ አለበት፣
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል እና ፋይናሻል ዶክመንት አንድ ኦሪጅናል ሁለት ኮፒ እንዲሁም /COP/ 10,000 /አስር ሺ ብር/ ከሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በሥራ ቀን በ16ኛው ከጠዋቱ 4፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን 5፡00 ይከፈታል፣

አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን እቃ ሳውላ ከተማ ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ያደርሳል።

ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ሰነዱ የሚሸጥበት ቦታው ደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ሳውላ ከተማ ቢሮ ቁጥር 9 ግዥና ፋይናንስ ክፍል በመገኘት መግዛት ትችላላችሁ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender