Tender Detail

Tender Details

  • Company በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር የ17/19 የህብረተሰብ ልማት ማዕከል
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-18-45-87-16
  • Website
  • Deadline18 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር የ17/19 ሕ/ል/ማዕከል በ2017 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊሰራቸው ካሰባቸው ስራዎች በሎት አንድ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር የ17/19 የህብረተሰብ ልማት ማዕከል


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር የ17/19 ሕ/ል/ማዕከል በ2017 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊሰራቸው ካሰባቸው ስራዎች በሎት አንድ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሥራው ዝርዝር

1

 በብረት የተሰራውን ነባር ባር እድሳት ሥራ ለመስራት

ተጫራቾች ፡-

  1. በኮንስትራክሽን ወይም በግንባታ የሥራ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ ንግድ የሥራ ፈቃድ፤ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፤ የቫት/ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ መቻል አለበት፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ CPO ብር የሞሉትን ዋጋ አጠቃላይ 2% ማቅረብ አለባቸው::
  3. ተጫራቾች ሠነድ ሊወስዱ ሲመጡ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች በግንባታ የሥራ ዘርፍ ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
  5. ከላይ የተዘረዘሩት መረጃዎችና ሠነዶች አሟልተው ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ቴክኒካል ሰነዶች ለየብቻ ኦሪጅናልና ኮፒ ሰነዶችን በመለየት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ 17/19 ሕ/ል/ማዕከል ይከፈታል፡፡ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታው ሣጥን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እያስተጓጉልም፡፡
  7. አሻሚ የተሰረዘ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታው  ውጪ ያደርጋል፡፡
  8. የጨረታው መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡
  9. ፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ ፡- የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/19 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

የበለጠ መረጃ ፡- 09-18-45-87-16/ 09-29-05-40-16

 

 

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ሥራ ማህበር የ17/19 የህብረተሰብ ልማት ማዕከል

 

Save Tender