Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት የገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ስድስት ኪሎ ከአንበሳ ግቢ ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111232357
  • Website
  • Deadline19 Feb 2025, 10:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ፤ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች እና ሎት 3 ቋሚ ንብረቶች፤ ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፤ ሎት 6 የህክምና ዕቃዎች ፤ ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአራዳ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት የገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2017

 

በአራዳ ክ/ከተማ ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚያስፈልገውን የት/ቤት ግብአቶች ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ፤ ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች እና ሎት 3 ቋሚ ንብረቶች፤ ሎት 4 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፤ ሎት 6 የህክምና ዕቃዎች ፤ ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት እና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስከ የዘመኑን ግብር ለመከፈላቸውና የታደስ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ያላቸው:፡
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከቢሮ ቁ.5 በመግዛት ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ 5000 /አምስት ሺህ/ ብር በት/ቤታችን ስም ሲ.ፒ.ኦ የተዘጋጀና ማረጋገጫውን ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር በቢሮ ቁጥር 5 የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው በጋዜጣ በወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙነት በዚያው እለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በአራዳ ከ/ከተማ ገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል ::
  5. የጨረታ ሰነድ የዝዙትን ኦሪጅናል እና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. መ/ቤቱ ለግዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  7. ተጫራቾች የገዛችሁትን ህጋዊ ሰነድ ሙሉውን ሞልታችሁ መመለስ እንዳለባችሁ እናሳውቃለን።፡፡
  8. የተጫረታችሁበትን ዕቃ ሰነዱን ስታስገቡ ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡-

አድራሻ ፡- ስድስት ኪሎ ከአንበሳ ግቢ ፊት ለፊት

0111232357/0111260171 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአራዳ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት የገነት ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender