ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (Optical fiber visual Fault Locator (Red Light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
ethio telecom
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ኦፕቲካል ፋይበር ቪዥዋል ፎልት ሎኬተር (Optical fiber visual Fault Locator (Red Light detector)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4272019) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
♦ የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
♦ በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: "https://erp.ethiotelecom.
et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/Supplier Register.jsp?ouid=0EED
ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.
afrotender.com www.extatenders.com.et እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ የካቲት 06/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 03 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ መጋቢት 03 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 04 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ -
♦ ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኢትዮ ቴሌኮም
