በደቡብ ኢትዮጰያ ክልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሎት 1, የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጰያ ክልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሎት 1, የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ጨረታው የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉትን ይጋብዛል፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደስ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin No/ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መረጃ ማቅረብ የሚችል/ትችል፣
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ትችል፣
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አሥራ አምስት/ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመሰስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታው ሰነድ እስከ 11፡30 ሰዓት ከገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽቤት ከግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 13 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ብር 3000 /ሦስት ሺህ /ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው::
- ተጫራቾች የምወዳደሩበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ መሠረት በመሙላት አርጅናል እና ኮፒውን ስቦ ብቻ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ማለትም ቅዳሜና እሁድ እና በዓላት ቀናት ሳይጨምር በዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ በ16ኛው የሥራ ቀን 6፡30 ድረስ በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁ.13 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት ወዲያውኑ ታሽጎ በዚያኑ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጉ ዕቃዎች መ/ቤቱ ባስቀመጠው ቀን ማቅረብ ግዴታ መሆኑን ማወቅ አለባቸው፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን፣ ይህም ሲባል ጨረታ በመሠረዙ ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር ላወጡት መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462420191/096-689-5530/0913215694 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
