በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በሎት 1 የውሃ ዕቃ እና የፋብርካ ውጤቶችን፤ ሎት 2 የጓሮ አትክልት ዘር፤ ሎት 3 የእርሻ መሣሪያ ዕቃዎች፤ ሎት 4 ዘመናዊ የንብ ቀፎ፤ ሎት 5 የመስኖ ሥራ የጉልበት ዋጋ፤ ሎት 6 የውሃ ሥራ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በሎት 1 የውሃ ዕቃ እና የፋብርካ ውጤቶችን፤ ሎት 2 የጓሮ አትክልት ዘር፤ ሎት 3 የእርሻ መሣሪያ ዕቃዎች፤ ሎት 4 ዘመናዊ የንብ ቀፎ፤ ሎት 5 የመስኖ ሥራ የጉልበት ዋጋ፤ ሎት 6 የውሃ ሥራ የጉልበት ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማቅረብ ያለባቸው ፡-
- የ2017 በጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው ያላት፤
- *የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል /የምትችል፤
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ቲኦቲ /TOT/ ያለው/ያላት
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት መረጃ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፤
- በአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የምትችል/ የሚችል፤
- የውሃ ግንባታ ሥራ ፈቃድ ደረጃ 7 ወይም ደረጃ 8 ያለው ያላት ፤
- የውሃ ግንባታ ቦኖ እና መስኖ ግንባታ ልምድ ያለው/ያላት
- በውሃ ግንባታ ሥራዎች የተሻለ የሥራ ልምድ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችል/የሚችል
- የወቅቱን ዋጋ ያማከለ መሆን አለበት፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ 5000 ብር ወይም CPO በባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ዋጋውን ሲሞሉ ከነቫት መሙላት አለባቸው ::
- የሚቀርበው ዕቃ ጥራቱን እና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል ከገረሴ ዙርያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁ.13 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ሆነው ሲቀርቡ ምቹነት ባላቸው ማጓጓዣ እስኪ ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት በ16ኛው ቀን 6፡30 ተዘግቶ/ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ መሠረት በመሙላት አርጅናል እና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ በአንድ ኤኤቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462420666/0913215694/0966895530 ይደውሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጋሞ ዞን በገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
