Tender Detail

Tender Details

  • Company ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት
  • Address ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ከቂርቆስ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114701490
  • Website
  • Deadline19 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Works

በቂርቆስ ክ/ከተማ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ልዩ ልዩ የህንጻ ክፍሎች እድሳትና ጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት


 

2ኛ ዙር የ2017 ዓ.ም በጀት አመት

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በቂርቆስ ክ/ከተማ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ልዩ ልዩ የህንጻ ክፍሎች እድሳትና ጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ልዩ ልዩ የህንፃ ክፍሎች እድሳት እና ጥገና ስራ

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት ንግድ ፍቃድ ያላቸው ::
  2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ፡፡
  4. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. ለጨረታ ሰነድ በእያንዳንዱ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ቢሮ. ቁ 30 በግንባር በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
  6. አነስተኛ እና ጥቃቅን የተደራጃችሁ አመልካቾች የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ እና ጨረታ የሚሳተፍበት ከአደረጃጀት ወረዳ የ2017 ዓ.ም ደብዳቤ ማምጣት አለባቸው።
  7. የጨረታ ሰነዱ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት በታሸገ ኤንቮሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲመጡ (CPO) ደግሞ ጨረታው ኮፒ ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዝርዝር ሰነዱ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረብ በግልጽ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 የስራ ቀናት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  9. የጨረታ ሳጥን ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡ በ11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን እቃ የጠቅላላ ዋጋ 10% ዋስትና በባንከ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማስያዝ አለበት፡፡
  11. ተወዳዳሪዎች ደረጃ 7 መሆን ይጠበቅባቸዋል
  12. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ ፡- ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ከቂርቆስ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ

ስልክ ቁጥር ፡- 0114701490/0114161936

 

 

ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት

 

Save Tender