Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
  • Address ወላይታ ሶዶ ከነዳጅ ዲፖ አለፍ ብሎ ጎፋ ማዞሪያ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0465511292
  • Website
  • Deadline21 Feb 2025, 3:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የደንብ ልብስ በውስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 04/2017 ዓ.ም

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የደንብ ልብስ በውስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት በመንግስት የግዢና ንብረት አስተዳደር መመሪያ መሠረት ህጋው ፈቃድ ያላቸውን ብቁ ተጫራቶችን በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑን ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በመ/ቤታችን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000322276919 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ወላይታ ሶዶ ከነዳጅ ዲፖ አለፍ ብሎ ጎፋ ማዞሪያ አከባቢ ባለው ቢሮ በመምጣት ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሠነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን 300,000 (ሦስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ቁጥሩን በመጥቀስ ለተከታታይ 15 ቀናት በስራ ሰዓት ከሰኞ-ዓርብ ከመታሸጉ በፊት በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው መሰረት በዚሁ ዕለት ከቀኑ 9፡00 ተሽጐ ከቀኑ 9፡20 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 046-551-12-92 መደወል ይችላሉ፡፡
  8. የሚቀርበው የደንብል ልብስ ፖሊስተር ብትን ጨርቅ ጥራቱንና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡
  9. ተጫራች የሚያቀርበውን የደንብ ልብስ ዓይነት ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

 

Save Tender