የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ቆርቆሮ እና የተነበቡ ጋዜጦችን በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት እና ቆርቆሮ እና የተነበቡ ጋዜጦችን በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ከቢሮ ቁጥር ከ2 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 109 በመገኘት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾ ለጨረታ ዋስትና ተመላሽ የሚደረግ ብር 5000.00 /አምስት ሺ/ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ
በስልክ ቁጥር ፡- 0114-42 36 08 ፣ 0114 42 41 77 ፣ 0114 42 07 97
ማሳሰቢያ ፡- ያገለገሉ ዕቃዎችን ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የገዙ ሰዎች ብቻ ንብረቱን መመልከት ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
