Tender Detail

Tender Details

  • Company በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0465599446
  • Website
  • Deadline07 Mar 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction Machinery And Equipment

በዴ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለግብርና ጽ/ቤት አማካይኝነት በሴፍት ኔት-5 ፕሮግራም ካፒታል በጀት የተለያዩ የፋብሪካ ወጤቶች/ የውሃ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በዴ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለግብርና ጽ/ቤት አማካይኝነት በሴፍት ኔት-5 ፕሮግራም ካፒታል በጀት የተለያዩ የፋብሪካ ወጤቶች/ የውሃ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚችሉ የንግድ የሥራ ድርጅቶች፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
  2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  5. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ዕቃዉን እስከ አጫራች መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችልና ዉል ከመግባቱ በፊት የዕቃዉን ናሙና አምጥቶ ማሳየት የሚችል፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያ በማንኛውም ባንክ የተመሰከረለት ብር /30,000/ ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ /ሲ.ፒ.ኦ/ ማስያዝ የሚችል።
  7. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታዉን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 04 የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ/ብር በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና የኦርጅናሉ አንድ ፎቶ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አደራሻቸውንና የድርጅቱን ስም በመጥቀስ በተዘጋጀዉ ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. በጨረታው አሸናፊ ከሆኑ ውል ማስከበሪያ 10% --ማስያዝ የሚችል፤
  10. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታዉን ሠነድ ይህ ማሰታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 /ሰላሳ/ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው በ31ኛው የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በዳ/ፑ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቀጥር 04 ይከፈታል፡፡
  11. ተጫራቾች በሚያቀርቡት በነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበቡና ስርዝ ድልዝ ያለዉ መሆን የለበትም፤

 

ማሳሰቢያ፣ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0468932510 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender