Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline04 Mar 2025, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ኢትዮ ቴሌኮም (C-Band Waveguide Bandpass Filters) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ኢትዮ ቴሌኮም (C-Band Waveguide Bandpass Filters) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው (ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 4271823) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ለመግዛት: www.2merkato.com , www.extratenders.com.et እና www.afrotender.com

በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:

“https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C.

ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender , www.2merkato.com , www.extratenders.com.et እና www.afrotender.com 

ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከ የካቲት 03 2017፣ ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈላል።

ማስታወሻ ፡-

ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል መወዳደር አይችልም፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም

Save Tender