Tender Detail

Tender Details

  • Deadline10 Feb 2025, 10:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩከ ኮሚሽን

የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ-44/2017 ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተወ ወይም የተወረሰ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተው ንብረቶችን ማለትም

  • BLACK HAIR SHAMPO,
  • MAGNESIUM SULPHATE PIGMENT BASED ON TITANIUM DIOXIDE & EMPTY PLAS- TIC PAIL,
  • 2 SIDE COATED ART PAPER,
  • SFG REVITAL COLOR AND OTHERS,
  • ALUMINIUM PROFILE,
  • COFFEE CUP,
  • HIGH-TEMPERATURE INDUCTION JET FANS AND OTHERS,
  • LIQUID SORBITON & RAISING AGENT,
  • FIRE RESISTANCE DOOR COMPLETE SET,
  • RE- FRIGERATOR,
  • OVEN,
  • ELECTRIC STOVE,
  • OIL PRESSURE SENSOR & METHYLENE DIPHE-NYL DISOCINATE እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጫረት የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. ተጫራቾች የዕቃዎችን ዝርዝር፣ ዓይነት፣ ብዛት፤ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነድ እና መመሪያ መግለጫ እንዲሁም የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋት 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ከሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ በኋላ ከቀኑ 7:00 እስከ ቀኑ 10፡30 እና ዓርብ ከጠዋት 2፡00 እስከ ቀኑ 5፡00 ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡30 እስከ ቀኑ 10:30 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡00 እስከ ቀኑ 5፡30 የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል ከቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ገቢ ሂሳቦች ቡድን መውሰድ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከሚሰጠው ዕቃ ጋር በዘርፉ የፀና ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ሆኖም ግምታዊ ዋጋቸው ከብር 500,000 00 በታች የሆኑ ማንኛውንም ዕቃ ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ሳያስፈልግ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ የሚሆን የሚጫረትበትን ጠቅላላ ዋጋ 5% ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከመከፈቱ በፊት በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርበታል፣ ተጫራቾች የሚያስይዙት CPO በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሥም ETHIOPIAN CUSTOMS COMMISSION MOD]O BRANCH OFFICE በሚል ሲሆን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአዲስ አበባ፣ አዳማ እና ሞጆ ቅርንጫፎች መዘጋጀት አለበት፡፡ ተሳታፊዎች ዋጋ መሙላት የሚችሉት በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ተዘጋጅቶ ማህተም ያረፈበት ሠነድ ላይ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበት ዕቃ አስቀድሞ ማየት ያለባቸው ሲሆን ዕቃውን ሳያዩ ለሚሞሉት ዋጋ ቅ/ጽ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም፡፡ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ተሽጦ የተወሰደ እቃ ተመላሽ አይደረግም ለእቃውም የተከፈለ ገንዘብ አይመለስም::
  5. የግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ተሳታፊ ተጫራቾች እያንዳንዱን ዕቃዎች ለመግዛት የሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ፣ የሞሉበት ሠነድ፣ በተራ ቁጥር 2 የተገለፁትን ማስረጃዎች ኮፒ እና ያቀረቡት የመጫረቻ ዋጋ 5% ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 18 ተከታታይ ቀናት እስከ የመጨረሻ ቀን ጠዋት 4፡45 ድረስ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ማስገባት ይቻላል፡፡ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሣጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚመጡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፤
  6. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የወጣበት ቀንን ጨምሮ በ8ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:45 ታሽጐ በዚሁ ዕለት ጠዋቱ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸ በተገኙበት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዘጋጀው ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  7. ማንኛውም በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚሳተፍ ተጫራች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከተከፈተ በኋላ ዋጋ መቀየር ወይንም የሌላ ተጫራቾችን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ አሻሽሎ ማቅረብ አይችልም፤ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ውድድር ላይ የዕቃ አስመጪ ወይም ባለቤት እና ቤተሰብ የነበሩ ሰዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ አይችሉም፤ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከተከፈተ በኋላ እራሱን ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ውድድር ማግለል አይቻልም እና የሰጠው የመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ግምገማ ተጠናቆ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ውጤት እስከሚያሳውቅ ድረስ ፀንቶ ይቆያል፡፡
  8. የግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ስለማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥ የአሸነፉበትን ዕቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ አለበት፡፡ በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥ ገንዘቡ ገቢ ካልተደረገ ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ደደረጋል፡፡
  9. በተራ ቁጥር 8 በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ የአሸነፉበትን ዕቃ ዋጋ ገቢ አድርጎ ዕቃውን ያላነሳ/ያልተረከበ እንደሆነ ለሚቆይበት ለተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ ይከፍላል፡፡ ሆኖም ዕቃው በ2 (ሁለት) ወራት ውስጥ ካልወጣ እንደተተወ ተቀጥሮ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ይወገዳል።
  10. አሸናፊው ተጫራች ዕቃዎችን ለመረከብና ለማጓጓዝ የሚያስፈልጉ ወጪዎችን ሁሉ ራሱ ይሸፍናል፡፡
  11. ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የአቀረበውን ዕቃ ብዛት ለመጨመርም ሆነ ለመቀነስ ሙሉ መብት አለው፡፡ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ተሽጦ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊው የተወሰደ እቃ አይመለስም::
  12. ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዕቃዎቹን ለመሸጥ የተሻለ አማራጭ ወይም ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዘ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 022-236-90-94/022-236-01-90 ላይ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

 

Save Tender