Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address አዳማ በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አጠገብ ያለው ቢሮአችን ሦስተኛ (3) ፎቅ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022-211-58-07
  • Website
  • Deadline08 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸውን ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ

 

በአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው

  • አዳዲስ አልባሳት፣
  • ኮስሞቲክስ፣
  • ኤሌክትሮኒክስ፣
  • ምግብ ነክ፣
  • የተሸከርካሪ መለዋወጫ
  • ሸቀጣሸቀጥ፣
  • መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና ቴምር (dates) በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መስፈርቶችን የምታሟሉ ግለሰብም ሆነ ድርጅቶች በጫረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን

  1. በአዳማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ክሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴዎችን ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በፖስታ በማሸግ ለግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  2. በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ቢኖርም መነሻ ዋጋቸው ከ500 ሺህ ብር በታች የሆነ ዕቃዎችን ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም፡፡
  3. የግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን በስራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት በአዳማ ከተማ በከልቻ ትራንስፖርት አ.ማ. ግቢ ውስጥ በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ የገቢ ሂሳብና ዋስትናዎች አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመግዛት በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የወጡትን ዕቃዎችን ማየት የሚትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  4. በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ምድብ ዕቃዎችን ለመግዛት የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) በባንክ በተመሰከረለት (CPO) Customs Commission Adama Branch Office ስም በማሰራት ለግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በተራ ቁጥር 1 ላይ ከተጠቀሱት ሰነዶች ጋር በማያያዝ ማስገባት ይኖርባችኃል፡፡
  5. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ የእቃው አስመጪ ባለቤት ወይም አይችሉም፡፡
  6. በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለሽያጭ ለቀረቡት እቃዎች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ በሚገኝበት የቅ/ጽ/ቤቱ የውርስ መጋዘን አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ በአዳማ ከተማ በሬቻ አካባቢመ/ቤቱ አዲስ በተከራየው ቢሮ ግቢ በመገኘት በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚያስፈልገውን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO፣ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን እና በተራ ቁጥር 1 ላይ ከተጠቀሱትን ሌሎች ሰነዶች ጋር በፖስታ በማሸግ ሳጥኑ ከመዘጋቱ በፊት ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ የመጡት እቃዎች በአዳማ ከተማ በሬቻ ዳገት አከባቢ በፍልቅልቅ ግሮሰሪ ወዳ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው በቅ/ጽ/ቤቱ የውርስ መጋዘን ቁጥር 1 እና 2 ውስጥ ስለሚገኙ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ባሉት ለሰባት ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ ሳጥኑ በስምንተኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጐ በ4፡15 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን፣ ነገር ግን ስምንተኛው ቀን በዓል ወይም እሁድ ቀን የሚውል ከሆነ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚካሄደው በተመሳሳይ ሰዓት በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  8. የግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቦታ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ በሚገኝበት የቅ/ጽ/ቤቱ የውርስ መጋዘን አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ በአዳማ ከተማ በሬቻ አካባቢ መ/ቤቱ አዲስ በተከራየው ቢሮ ግቢ ውስጥ ሲሆን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች ካልቀረቡ ታዛቢዎች ባሉበት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ ይከፈታል፡፡
  9. በኦርጅናል ሰነድ ያልተሞላ የዋጋ ማቅረቢያ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  10. ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መነሻ ዋጋ በታች ወይም እኩል የመነሻ ዋጋ ሞልቶ ያቀረበ ተጫራች ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ይሰረዛል፡፡
  11. አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዋስትና ያስያዙት CPO ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ውጤት በተገለፀ በ3/በሦስት የሥራ ቀናት ተመልሻ ይደረግላቸዋል፡፡
  12. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ, በማድረግ እቃውን መረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ከላይ በተ/ቁ 12 ላይ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ያስያዙት (CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሜ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡
  14. ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የቀረቡት እቃዎች ሽያጫቸው የሚፈፀመው ባሉበት ሁኔታ ስለሆነ ተጫራቾች ሌላ ተመሳሳይ ወይም ተጨማሪ እቃ መጠየቅ አይችሉም፡፡
  15. ማንኛውም ተጫራች 100 ብር ሰነድ የገዛበትን ደረሰኝ ለግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከሌሎች ሰነዶች ጋር አያይዞ ባጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
  16. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  17. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡- 022-111-84-29 እና 022-211-89-25 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender