Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዘመን በተያዘ ካፒታል ፕሮጀክት በጀት በግቢው ውስጥ የአጥር ግንባታ ስራ የተጫራቾች ደረጃ /BC/GC-6 /ስድስት/ እና ከዚያ በላይ በሆኑ ጠቅላላ ህንፃ ተቋራጭ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዘመን በተያዘ ካፒታል ፕሮጀክት በጀት በግቢው ውስጥ የአጥር ግንባታ ስራ የተጫራቾች ደረጃ /BC/GC-6 /ስድስት/ እና ከዚያ በላይ በሆኑ ጠቅላላ ህንፃ ተቋራጭ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፣

  • ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤የንግድ ምዝገባና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የቫት እና የቲን ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያላቸው መሆን አለባቸው
  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000029122877 በሆነው ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21/ሃያ አንድ/ ቀናት በኮሌጁ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድና የፋይናንሻል የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ በሚጠይቀው መሰረት ዋጋውን በመሙላት ዋናውን ከ2/ሁለት/ ኮፒ ጋር ለየብቻ ፖሰታውን በኤንቬሎፕ በማሸግ 3ቱን በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ የድርጅቱን ማህተም፤ፊርማ እና ስም በማኖር በ22ኛው ቀን ለዚህ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሳጥን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በወጣበት በ22ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ሲሆን ታሽጎ በዚያው ዕለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 01 ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
  • ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መታሸጊያና መክፈቻ ሰዓት ላይ አለመገኘት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን መክፈት ስነ ስርዓት አያስተጓጉልም፡፡ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ/እሁድ ወይም ከስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ የብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ CPO/ Certified Payment order/ ብቻ በቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስም በማሰራት ከኦርጅናል ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ቢድቦንድ እና ቼክ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን፡፡
  • ተጫራቾች ለውድድር ብቁ መሆናቸውን የሚገልጽ ከዚህ ቀደም ከሰሩበት አሰሪ መ/ቤት እና ከተቆጣጣር ቢሮ መልካም የስራ አፈፃፀም የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
  • ተጫራቾች ከዚህ ቀደም ምንም አይነት የግንባታ የስራ ውለታ ያላቋረጡና በአሁኑ ሰዓት ምንም ስራ ያለመኖራቸውን ከከተማና ከዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ደብዳቤ ማቅረብ አለባችሁ።
  • አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ7/ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ አሠሪው ኮሌጅ ድረስ በመገኘት ውል መግባት አለበት፡፡
  • ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 17 916 439/09 17 824 661 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በደቡብ ምዕራብ ኢት/ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender