Tender Detail

Tender Details

  • Company Belayab Motors (በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ቃሊቲ ብሔራዊ ት/ቤት ጀርባ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114 343691
  • Websitehttps://www.belayabmotors.com
  • Deadline10 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Belayab Motors (በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማህበር)


 

የመለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ማለትም:-

 

የሲኖ ትራክ(SINO Truck) የኒሳን ዩዲ(Nissan UD)፣ የፉቶን ዳምፕ ትራክ(Foton Dump Truck)፣ ፎርክሊፈት (Forclift)፣ የሎደር (Loader)፣ የኤክስካቫተር(Excavator)፣ የሪዮት ኮንትሮል (Riot Control)፣ የዳምፐር(Damper)፣ የዚድ ኤን ኤ ፒክ አፕ(ZNA pick up)፤ ሪች(Rich)፣ የቢሾፍቱ ፒክ አፕ(Bishoftu pick up)፣ የፎቶን ፒክ አፕ(foton pick up)፤ የፎርላንድ (Forland)፣ የፋዎ ቤላ(FAW BELLA)፣ የኦቲንግ(Oting)፣ የፎቶን ሚኒ ባስ(Foton min Bus)፣ ሙዳን ባስ (Mudan Bus)፣ ኤፍሲአር(FSR)፣ ጋርቤጅ ቲፐር(Garbage Tipper)፤ ካኒባላይዝ(Canibalize) እና ዎኪንግ ትራክተር (Walking Tractor) መለዋወጫዎችን(Spare parts) በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: እቃዎቹ አዲስ አበባእና አዳማ በሚገኘው የድርጅቱ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶች ይገኛሉ::

ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦችን በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው እንዲሳተፉ ይጋብዛል::

  1. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመግዛት ዋጋቸውን በመሙላት ለጫረታው በተዘጋጀው ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ማስገባት ይችላሉ።
  2. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚቆየው ጋዜጣው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ቀን 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሳሪስ ቀይመስቀል ወስጥ በሚገኘው በላይአብ ሞተርስ ይከፈታል።
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የተለያዩ መለዋወጫ እቃዎች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እቃዎች ድርጅቱ ባወጣው የመነሻ ዋጋ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ሰነድ ከገዙ በኋላ ቃሊቲ ብሔራዊ ት/ቤት ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በመቅረብ የእቃዎቹን ናሙና በአካል ማየት ይችላሉ።
  6. አሸናፊው ድርጅት ወይም ግለሰብ ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ዋጋ ከፍሎ በ15 ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል።
  7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ማንኛውም ተጫራች የሚፈልገውን የመለዋወጫ ብዛት በተናጠል መጫረት ይችላል።
  9. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

 

ከላይ በተዘረዘሩት መስፈርት ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ሳሪስ ካዲስኮ ዋና መስራቤት የበላይአብ ሞተርስ ግቢ ዉስጥ መውሰድ ይችላሉ።

 

አድራሻ

በላይአብ ሞተርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ሞባይል፡- 0966 21 51 83/84

ስልክ፡- 0114 343691

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

Save Tender