በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለኮሌጁ መማር ማስተማር ሥራ የሚያግዙ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች “የፅዳት ዕቃዎች፤ ኮምፒውተሮች፣ ፈርኒቸሮች፣ የህክምና መድሃኒቶች፣ ሪኤጀንቶችና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Hawassa University College of Medicine and Health Sciences (የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለኮሌጁ መማር ማስተማር ሥራ የሚያግዙ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች “የፅዳት ዕቃዎች፤ ኮምፒውተሮች፣ ፈርኒቸሮች፣ የህክምና መድሃኒቶች፣ ሪኤጀንቶችና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ግዢው ከብር 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር/
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ /የታደሰ ፈቃድ/
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /መቶ ብር ብቻ/ በሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000338407738 በማስገባት በኮሌጁ ግ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት /ይፋ ከሆነበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በኮሌጁ ግ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ መወዳደር ይችላሉ። ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከሰዓት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ለጨረታው ሰነድ ማስያዣ ከአጠቃላይ ግዢ 10,000.00 በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
- ኮሌጁ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል
የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
