Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ
  • Address በተለምዶ ጫካ ሜዳ በሚባለው ሜይዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ነባር ቀበሌ 32 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-2-78-68-01
  • Website
  • Deadline11 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Pharmaceutical Products

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ


የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የግዢ መለያ ቁጥር ARHC 002/2017 ዓ.ም

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን    እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት፡ 1- መድኃኒቶች፣
  • ሎት፡ 2- ሕትመት፣
  • ሎት፡ 3- የፅዳት እቃዎች፣
  • ሎት፡ 4- የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • ሎት፡ 5 ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣
  • ሎት፡ 6- የደንብ ልብስ፣
  • ሎት፡ 7- የደንብ ልብስ ስፌት፣
  • ሎት፡ 8- ኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣

በዚህ መሰረት በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባችኋል።

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  2. የመንግስት የግዢ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር 150/አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 መግዛት ይችላሉ።
  5. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ 2% ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
  7. ተጫራቾች የዶክመንታቸውን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ውል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች የሚሞሉት ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ ከሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ ማሸነፋቸው እንደተነገራቸው ቀርበው ውላቸውን ለመፈጸም 10%     የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  10. ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ጨምረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  12. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 400 ሰአት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  13. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ መመለስ ይኖርባቸዋል።
  14. ጤና ጣቢያው ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  15. ለጥቃቅን እና አነስተኛ ማህበራት በግዢ እና ፋይናንስ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል።

 

አድራሻ ፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ

በተለምዶ ጫካ ሜዳ በሚባለው ሜይዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ነባር ቀበሌ 32።

ስልክ ቁጥር 011  278 68 01/ 011  275 89 61

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06

አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender