Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Chemicals And Reagents

ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የተለያዩ የትምህርት መርጃ መጻህፍት እና የተለያዩ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏
የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 07/2017

 

ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የተለያዩ የትምህርት መርጃ መጻህፍት እና የተለያዩ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መካፈል የምትፈልጉ፡-

    1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN NO /ያላቸውና ከብር 200000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ዋጋ ባላቸው ግዥዎች የሚሳተፉ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ እና ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 
    2. እቃዎቹን በአንድ ጊዜ በአይነት፣ በመጠን በጥራት ሳያጓድል ማቅረብ የሚችል፡፡
    3. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
    4. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ሞልተው ስማቸውን ፣አድራሻቸውን በመጻፍ እና በመፈረም የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ዋና እና ኮፒውን እንዲሁም የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ በተናጥል የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ወይም ገንዘብ ጽ/ቤት በመሂ1 ያስያዙበትን ደረሰኝ ከኦርጅናል ዋጋ ማቅረቢያ ውስጥ መያያዝ አለበት፡፡ የእቃ ግዥ መ/ቤቱን የተጫራቾችን ስምና 1 አድራሻ፣ እንዲሁም የግዥውን የእቃ አይነት በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛ ቀን ከሰአት 8:00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውሰጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
    5. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በዚሁ እለት በ16 ኛው ቀን ከሰአት 8:00 ሰዓት ይታሸግና በእለቱ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ከመክፈት አያግደውም፡፡
    6. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በሚቀጥለው በመንግስት የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
    7. መ/ቤቱ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን የሚያወዳድረው በሎት ነው፡፡
    8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ማንኛውንም አይነት ግብር የሸፈነ መሆን አለበት፡፡
    9. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን መርጃ መጻህፍት እና ኬሚካሎችን በራሱ ትራንስፖርት አን/ ጠ/ወ/ንብረት ክፍል ድረስ በመውሰድ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
    10. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን በአን/ጠ/ወ/ገ//ጽ/ቤት ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚታሸግበት ቀን ድረስ በመንግስት የስራ ሰአት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
    11. በዚህ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ላይ ያልተገለፀ በተጫራቾች መመሪያ እና በኦርጅናል ሰነዱ ላይ በዝርዝር ስለሚገለጽ ዝርዝራቸውን በትኩረት ማየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
    12. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
    13. ጽ/ቤቱ የሚገኘው ከአ/አበባ በስተሰሜን 110 ኪ/ሜ ርቀት በደ/ብርሃን መስመር ላይ ነው፡፡
    14. ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-6 32-01-47 ወይም 011-6 32-07 45 ደውለው ይጠይቁ።

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን
ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

 

Save Tender