በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር የህዝብ መሰበሰቢያ አዳራሽ ተገጣጣሚ ወንበር ወይንም ፈርኒቸር መግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ ማለትም የቤትና የቢሮ ዕቃ ወይንም ፈርኒቸር አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
-
- በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር የህዝብ መሰበሰቢያ አዳራሽ ተገጣጣሚ ወንበር ወይንም ፈርኒቸር መግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ ማለትም የቤትና የቢሮ ዕቃ ወይንም ፈርኒቸር አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- በዚህም መሰረት በዘርፉ ማለትም የቤትና የቢሮ ዕቃ ወይንም ፈርኒቸር አቅራቢ ድርጅት በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው፤ በ2017 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የተ/እታ (ቫት) ምዝገባ ም/ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ም/ወረቀት እንዲሁም በመንግስት ግዥ ጨረታ/ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ ፡፡
- በተጨማሪም ጨረታውን የሚያሸንፍ ተጫራች ወንበሩን እሰከ ቦታው በማምጣትና በመግጠም በተመረጡ ኮሚቴዎችና በዘርፉ ባለሙያ ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያ የሚፈጽም መሆኑን የሚያምን እንዲሁም የወንበር ናሙና አስቀድመው ማቅረብ የሚችል ሁሉ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ በሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ለወረዳው ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከመ/ቤታችን ግዥ ኬዝ ቲም ሰነዱ በመውሰድና በዝርዝሩ መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ከተ/እ/ታ (ቫት) ጋር በመሙላት እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩ የንግድ ፈቃድና ተያያዥ የመረጃ ኮፒዎችንና የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በአንድ ፖስታ በማሸግ ዋጋ የተሞላበትን ኦሪጅናል ኮፒውን የጨረታ ሰነድ በሌላ ፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ በሥራ ቀናት እስከ 15ኛው ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-23-33-75-68 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
