Tender Detail

Tender Details

  • Company ወላይታ ዞን ሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-180-6026
  • Website
  • Deadline13 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ወላይታ ዞን ሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ 2ኛ ዙር ሎት-2 ዶዘር ማሽን ኪራይ ሎት- 3 ሞተር ሳይክል ግዥ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ሎት 4, ሞተር ሳይክል ጥገና ሎት 5 የእንስሳት መድሃኒት ሲሆኑ፡-

  1. በጨረታው መሳተፍ የምችሉት በሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶች በአቅራቢነት የተመዘገቡና ለ2017 በጀት ዓመት በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፡ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡ ከዚህ በፊት ላከናወናቸው ተመሳሳይ ሥራዎች (አገልግሎቶች) ከአሠሪው አካል የመልካም ሥራ ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡.
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት (አስራ አምስት ቀናት) ከታች ከተጠቀሰው አድራሻ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 400.00 (አራት መቶ ብር) በሶዶ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት መደበኛ አካውንት ቁጥር 1000018212335 ገቢ ያደረጉበትን ስሊፕ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና ሥራ ሂደት ቢሮ ይገኛል፡፡
  4. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ዘግይቶ የሚቀርብ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለስለታል፡፡
  5. ጨረታው የሚከፈተው ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ሌሎች መገኘት የሚፈልጉ ባሉበት በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡ 16ኛው ቀን የበአላት ቀን ከሆነ (የሥራ ቀን ካልሆነ) በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና የ20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በታወቀ ባንከ የተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ለእያንዳንዱ ሎት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ርክብክብ የሚፈጸምበት ቦታ ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
  8. የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡

 

ለበለጠ መረጃ 0916856313 /0916349825/ 0910792939 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender