Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ
  • Address የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወራቤ ቅርንጫፍ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0467 71 11 80
  • Website
  • Deadline11 Feb 2025, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Education And Training

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የሣይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ሥልጠና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ


 

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት የሣይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ሥልጠና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡-

  1. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉና አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው /ያላቸው ::
  3. በፋይናንስ መሥሪያ ቤቶች በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ በሕግ ያልተገደቡ ፡፡
  4. የአድቫንስ ሥልጠና ግዥ ለመፈጸም በቢሮው የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮው የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የቴክኒካል የጨረታ ሰነድና የፋይናንሻል የጨረታ ሰነድን ለየብቻ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለእያንዳንዱ ተመሳሳይ አንድ አንድ ኮፒዎች አዘጋጅተው በየኤንቨሎፑ የውጭ ገጽ ዋና (ኦርጂናል) ወይም ኮፒ ብሎ በመፃፍና አሽገው ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. በማንኛውም ኤንቬሎፕ ውስጥ የጨረታ ማስከበሪያ ማስገባት የለባቸውም፡፡ ስለ ተጫራቾች የንግድ ፈቃድ የቫት ሰነድ የመልካም አፈጻጸም ወዘተ መካተት ያለባቸው በቴክኒክ የጨረታ ሰነድ በሆኑት በዋናው ኦሪጅናል እና ኮፒ ተብሎ በተገለጹት በሁለቱም ኤንቬሎፕ ሲሆን በፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ በዋናው /አሪጅናል/ ሆነ ኮፒ ኤንቬሎፕ ውስጥ ከፋይናንስ የጨረታ ሰነድ ውጭ ምንም ተጨማሪ መረጃ ማስገባት አይፈቀድም፡፡
  7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ብቻ ሰነዱ የሚሸጥ ይሆናል፡፡ ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው በግልጽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም 15ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚዘጋውና የሚከፈተው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ይሆናል።
  8. ማንኛውም ተጫራች ህጋዊ ወኪል በፍርድ ቤት የተረጋገጠና በኢፌድሪ ወይም በክልሉ መንግስት ተቀባይነት ያለው ኦርጂናል የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ ፎቶ ኮፒ ብቻ ተደርጎ የሚመታ ሰነድ ተቀባነት የለውም፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ CPO የባንክ ጋራንቲ ሌተርኦፍ ክሬዲት ዋስትና ለብቻው በታሸገ ፖስታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  10. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ/ጉ/ አቅራቢ/ዎች/ ተጨማሪ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ በስልከ ቁጥር 0467710928 ወይም 0467711190 ዘወትር በሥራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡
  11. ቢሮው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. አድቫንስ የኢኮቴ ባለሙያዎች ሥልጠና ዝርዝር መረጃ ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተያያዘና የተገለጸ በመሆኑ ዝርዝሩን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።

 

አድራሻ ፡- በሲልጤ ዞን ወራቤ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው ቅርንጫፍ ህንጻ ላይ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10

 

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ

 

Save Tender