በደ/ኢ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ቢሮ የካምባ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ለ2017ሥልጠና ዘመን ለጀነራል ሜታል ፋብሪኬሽን፤ ቢዩልድንግ ኮንስትራክሽን፣ ፈርኒቸር ሜኪንግ ኮምፒውተር ከነአክሰሰሪው እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ አውቶሞቲቭ ጋርሜንት ሳኒቴሪ ኢንስታሌሽን ሰርቫይንግ፣ ጀነሬተር እና Crop production & Animal production የሥልጠና ዘርፎች የሥልጠና ግብዓቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ብ/ኢ/ክ/መ ጋሞ ዞን ካምባ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ኢ/ክ/መ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ቢሮ የካምባ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ለ2017ሥልጠና ዘመን ለጀነራል ሜታል ፋብሪኬሽን፤ ቢዩልድንግ ኮንስትራክሽን፣ ፈርኒቸር ሜኪንግ ኮምፒውተር ከነአክሰሰሪው እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ አውቶሞቲቭ ጋርሜንት ሳኒቴሪ ኢንስታሌሽን ሰርቫይንግ፣ ጀነሬተር እና Crop production & Animal production የሥልጠና ዘርፎች የሥልጠና ግብዓቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን
የምታሟሉ ተጫራቾች ፡-
-
- በዘርፉ ዘጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የንግድ መለያ ቁTC /TIN Number/ ያላቸው
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ መለያ ቁጥር ያላቸው
- በመንግስት ግዥ አቅርቦት የተመዘገበበት የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የዕቃውን ዋጋ ኮሌጁ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ላይ ብቻ መሟላት የሚችሉና የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፣
- ተጫራቾች ለገዙላቸው ለሁሉም የጨረታ ሠነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5.000.00 (አምስት ሺህ ብር) የያዘ ሲፒኦ /CPO/ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በማሸግ ማቅረብና ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ /BID BOND/ /የባንክ ቼክ ማቅረብ ፈጽሞ የተከለከለ ነው::
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በካምባ ኮስትራከሽንና ኢንዳስትሪያል ኮሌጅ ቢሮ ቁ.201 በመቅረብ የየዲፓርትመንቱን ሠነድ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ የማይመለስ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- በሚያቀርቡት ሠንድ ላይ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን፤ ማህተምና የተሟላ አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል::
- የጨረታ ሠነድ ሽያጭ የሚያበቃው ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት እስከ 15ኛው የሥራ ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ ይሆናል::
- የሰነድ አመላለሱን በተመለከተ አርባምንጭ ፖሊ ሳታላይት ኮሌጅ እና በካምባ ኮኢ ኮሌጅ በማቅረብ በተዘጋጀው የሰነድ መቀበያ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ::
- አጠቃላይ ተጫራቾች ማስረጃቸውን ኮፒውን ከዋናው ጋር በማገናዘብ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የሚቀርበው የመወዳደሪያ ሠነድ በአንድ ኮፒ ተዘጋጅቶ የዕቃው ነጠላ ዋጋ በአንድ ላይ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የሥራ ቀን ከተሸጠ በኋላ የሰነድ አመላለሱን በተመለከተ አርባምንጭ ፖሊ ሳታላይት ኮሌጅ እና በካምባ ኮ/ኢ/ኮሌጅ በማቅረብ በተዘጋጀው የሰነድ መቀበያ ሳጥን ማስገባት የሚቻል ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ 11፡30 ሳጥኑ ይታሸግና በ16ኛው የሥራ ቀን የካምባው ወደ አርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ከተጓዘ በኋላ አርባ ምንጭ ፖሊ ሳታላይት ከገባው ሳጥን ጋር በአንድ ላይ በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሳጥን ይከፈታል።
- የጨረታ መክፈቻው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣይ የሥራ ቀን ይሆናል::
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም::
- አሸናፈዎች ያሸነፉበትን ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በሲፕኦ / በቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
- አሸናፈው ተጫራች ወይም ድርጅት ያሸነፋቸውን ዕቃዎችን ከተገለጸላቸው በኋላ 7 እስከ 10 ቀናት ውል በመግባት በ15 ቀናት ውስጥ በራሱ ትራንስፖርት እስከ ካምባ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
- አሸናፊ ተጫራች ዕቃውን አጠቃሎ ሲያቀርብ በስፔስፊከሽን ወጪ ካቀረበ ኮሌጁ ለመቀበል አይገደድም::
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ ስልከ ቁጥር፡- 0913503883/0913581237/0928994264 ይደውሉ::
በደ/ብ/ኢ/ክ/መ ጋሞ ዞን ካምባ ኮንስትራክሽንና
ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
