Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ገላን ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0923717128
  • Website
  • Deadline01 Feb 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት እና ስቴሽነሪ ፤ የደንብ ልብስ ፤ የፈርኒቸር እና የኮምፒዩተር ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጨረታ መለያ ቁጥር 1- ESLSE/P&T/NEG/2024/01762,1

የጨረታ መለያ ቁጥር 2-ESLSE/P&T/NEG/2024/01818

የጨረታ መለያ ቁጥር 3- ESLSE/P&T/NEG/2024/01825

የጨረታ መለያ ቁጥር 4- ESLSE/P&T/NEG/2024/01828

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል //ቤት 2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት እና ስቴሽነሪ የደንብ ልብስ የፈርኒቸር እና የኮምፒዩተር ዕቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልገሎት ድረ ገፅ (website) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (Supplier list) የምስክር ወረቀት፤
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance):
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድረ-ገጽ (WWW.ESLSE. COM) ላይ ERP SYSTEM በዋና /ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስያዣ .. 2% የውሉን ጠቅላላ ዋጋ (The amount of the bid security/ bond is not less than 2% of total contract price) ለእያንዳንዱ ጨረታ (ከንግድ ባንክ ፤ከህብረት ባንክ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል፡፡
  7. ለሁሉም ጨረታዎች ከጨረታ መለያ ቁጥር ESLSE/P&T/NEG/2024/01825 እና ESLSE/ P&T/NEG/2024/01828 በስተቀር ናሙና ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት በቅርንጫፍ /ቤቱ ማስገባት ግዴታ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  8. //ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- በስልክ ቁጥር 0923717128 / 0964566059 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

 

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ

የገላን ወደብ እና ተርሚናል //ቤት

 

Save Tender