Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ጉራጌ ዞን የነደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 (በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ለኢነኢ/ኢ/ል/ፅ/ቤት ለመሸጥ የሚሆን ግድግዳው በላሜራ 3*4 የሆነ ሸድ ግንባታ፤ ለወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት መፀዳጃ ቤትና ሽንት ቤት ጥገና፤ ለፋይናስ ሚኒ እስቶር ግንባታና ሽንት ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ

 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር:- GGWW/021/2017

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 (በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ለኢነኢ/ኢ/ል/ፅ/ቤት ለመሸጥ የሚሆን ግድግዳው በላሜራ 3*4 የሆነ ሸድ ግንባታ፤ ለወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት መፀዳጃ ቤትና ሽንት ቤት ጥገና፤ ለፋይናስ ሚኒ እስቶር ግንባታና ሽንት ቤት ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ለግንባታ የቀረቡ የጨረታ ማስከበሪያ CPO

ሲፒኦ 1፡- ለኢ/ኢ/ል/ፅ/ቤት መሸጫ ሸድ ግንባታ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር፤

ሲፒኦ 2፡- ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት መፀዳጃ ቤትና ሽንት ቤት የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር፤

ሲፒኦ 3፡- ለፋይናንስ ፅ/ቤት ሚኒ እስቶር ግንባታና ሽንት ቤት ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር፤

ስለሆነም ተወዳዳሪዎች ፡-

  1. የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ፤ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/BC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች፣
  3. በጨረታው ለመወዳዳር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙትን ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀል እምባ ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶከመንት ሲያቀርቡ ሀ) ለቴከኒካል ዶከመንት አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት፣ ለ/ ለፋይናንሻል ዶከመንት አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማደረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦሪጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በማሽግ ቴክኒካል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 (ሃያ እንድ) ተከታታይ ቀናት መሀል አምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. በጨረታው ሰነድ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።

 

ማሳሰቢያ ፡-

  1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም::
  2. በወረዳው ወስጥ አንድም ፕሮጀክት የያዘ አካል መወዳደር አይችልም።
  3. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ከአሰሪው መስሪያ ቤት የሳይት ምልከታ ማየታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፤
  5. አሸናፊው ድርጅት ቅድመ ክፍያ ሳይወስድ/ ሳይጠይቅ ስራ መጀመር የሚችል፤

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-3-36-01-62/146 ይደውሉ፡፡

 

የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ

 

Save Tender