Tender Detail

Tender Details

  • Company የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ
  • Address ሆሣዕና : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0465552651
  • Website
  • Deadline09 Feb 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cloth And Shoes

የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የስፖርት ዕቃዎች

ሎት 2 የደንብ ልብስ ጨርቅ ዕቃዎች

ሎት 3 የደንብ ልብስ የወንድና የሴት አጭር ቆዳ ጫማዎች

ሎት 4 የመኪና ጎማና መለዋወጫ ዕቃዎች

ሎት 5 አላቂ የጽ/መሣሪያ ዕቃዎችን

ሎት 6 የጽዳት ዕቃዎች

  1. በዘረፉ ወይም በንግድ ሥራ መስኩ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልጽ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢ የተሰጠ ማስረጃ እንዲሁም የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣
  3. የግዥው መጠን ብር 50000 /ሃምሣ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  5. የሚገዙ ዕቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፍኬሽን/ ጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  6. ከላይ ለተጠቀሰው ጨረታ የማይመለስ ለእያንዳንዱ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስት ለሚወዳደሩበት ሎት 1,2,3,እና 6 ብር ለእየንደንዱ 10,000 /አስር ሺህ/ ብር ሎት 4 እና 5 ለእያንዳንዱ ብር 20,000 ሃያ ሺህ ብር ብቻ በባንከ የተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ /ሲፒአ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ እንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ተከታታይ ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  9. ጨረታው የሚዘጋው በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ዕለት በጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆሣዕና ም/ኮሌጅ አዳራሽ ይከፈታል የሚከፈተው የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  10. ኮሌጁ ስለግዥ አፈጻጸሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  11. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታው ውጪ የሚሆኑ ሲሆን ወደፊትም በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፉ ይደረጋል፡፡ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያም ይወረሳል፡
  12. ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0465552651 ወይም 0465552650 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ

 

Save Tender