Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኙ ብረታ ብረቶችን፣ ያገለገሉ ጎማዎች እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኙ ብረታ ብረቶችን፣ ያገለገሉ ጎማዎች እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 ብረታ ብረቶች፣

ሎት 2 ያገለገሉ ጎማዎች፣

ሎት 3 ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ፣

የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ለብረታ ብረቶች ብር 15,000 ፣ ለሎት 2 ያገለገሉ ጎማዎች ብር 7,000 እና ለሎት 3 ለኤሌክትሮኒክስ ብር 10,000፤ በመሆኑም የጨረታ ሰነዱን ከስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 ብቻ በመክፈል በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት 1 ኦርጂናልና 1 ኮፒ በፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በ15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚያው ዕለት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል። 15ተኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ ፡- ዕቃዎችን መመልከት የሚፈልግ ተጫራች ካለ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ በመገኘት ማየት ይቻላል።

ወረዳው ከአዲስ አበባ ርቀቱ 221 ኪሎ ሜትር ሲሆን 176 ኪሎ ሜትር አስፓልት እና 45 ኪሎ ሜትር ፒስታ መንገድ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 21 33 86 96/

09 33 62 02 20

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን

የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender