Tender Detail

Tender Details

  • Company Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክስኮ፣ ፌሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-551-25-47
  • Website
  • Deadline11 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች እና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Finchaa Sugar Factory (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)


 

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 09/2017

 

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች እና የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

 Lot

 Description

 Lot-1

 Six (6) Units of LWB 4WD Single Cabin 4.2L Diesel Pick-up (PR- No. 42713)

 Lot-2

 Two (2) Units of Hardtop, 4WD, Diesel 4.2L Vehicles. (PR-No. 42714)

 Lot-3

 Seven (7) Units of 16M³ Capacity Dump Truck (PR-No. 42715)

 Lot-4

 Eight (8) Units of Diesel 4,2L Pick-up Double Cabin Vehicles. (PR- No. 42716)

 Lot-5

 Toyota Fork Lift Spare Parts (PR-No. 42717)

 

  1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና የማይመለስ ብር 200 (ብር ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ

ግዥ ቡድን

ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

የስልክ ቁጥር 011-551-25-47

የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ከሚመለከተው ባለስልጣን የተሰጠውን ፊቃድ በመያያዝ እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣
  3. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ ሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ቀንና ሰዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
  4. ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender