Tender Detail

Tender Details

  • Company ሪጆይስ አፍሪካ
  • Address በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 06 ቃል ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 306 ከደረጃ እና ጥራት ኤጀንሲ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0925 282 055
  • Website
  • Deadline27 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሪጆይስ አፍሪካ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 57(1) መሰረት አገር በቀል ድርጅት ሆኖ በሠርተፍኬት ቁጥር 4269 ሀምሌ 2 2011 ዓ.ም ህጋዊ ሠውነት ያገኘ ነው፡፡ ድርጅቱ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የ2024 እኤአ በጀት ዓመትን የሂሳብ ስራ አንድ ማህደር (ቦክስ ፋይል) ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሪጆይስ አፍሪካ

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች፣

1. የዘመኑን ግብር የከፈለ፤

2. የንግድ ፍቃድ ያለው፤

3. የሙያ ፍቃድ ያለው፤

ከዚህ በላይ የተመለከተውን የማህበሩን የሂሳብ ስራ ኦዲት መስራት ፈቃደኛ የሆነ የኦዲተር መስሪያ ቤት፣ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የሚችሉ ሲሆን በአምስተኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሰነዱ ታሽጎ በቀጣዩ ቀን 21/05/2017 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ እና የጨረታ ማስረከቢያ መረጃዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

አድራሻችን ፡- በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 06 ቃል ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 306

- ከደረጃ እና ጥራት ኤጀንሲ አጠገብ

- ስልክ ቁጥር 0925 282 055

ሪጆይስ አፍሪካ

Save Tender