Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline06 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Maintenance And Repair

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት:-

  1. ፎቶ ኮፒ ፣ ፕሪንተር እና ፕሮጀክተር ለሁለተኛ ጊዜ ለማስጠገን/ማሰራት
  2. የፅዳት እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
  3. ለጤና ባለሞያዎች ዩኒፎርም ከነ-ሎጎ (Medical Uniform With logo) ጨርቁን በራሱ ወጪ ገዝቶ ሰፍቶ የሚያስረክብ ለሶስተኛ ጊዜ መግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፣

    በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  • 2016/17 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ፡፡
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለሆነ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው::
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፤ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሽነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 100 /መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው::
  • የጤና ባለሞያዎች ዩኒፎርም ከነ-ሎጎ (Medical Uniform With logo) ጨረታው የሚከፈተው በ30/05/2017 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ፎቶ ኮፒ ፤ ፕሪንተር እና ፕሮጀክተር ማስጠገን ማሰራት ጨረታው የሚከፈተው በ04/06/2017 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የፅዳት እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ04/06/2017 ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
  • ጨረታው ማስከበሪያ ፡-

• ፎቶ ኮፒ ፤ ፕሪንተር እና ፕሮጀክተር ጥገና 6000 (ስድስት ሺ) ብር

• ለፅዳት እቃዎች 10,000 (አስር ሺ) ብር

• ለጤና ባለሞያዎች ዩኒፎርም ከነ ሎጎ (Medical Uniform With logo) 10,000 (አስር ሺ) ብር በ CBE, CBO, እና "Singe” ባንከ የተረጋገጠ ሲፒአ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሱ

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

Save Tender