Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 51-05-00
  • Websitehttps://www.ethiotelecom.et
  • Deadline20 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር እና ፋይበር እስትራይፐር (Fiber Cleaver and Fiber Striper) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

   የጨረታ ቁጥር 4271785

 

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ክሌቨር እና ፋይበር እስትራይፐር (Fiber Cleaver and Fiber Striper) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  • የጨረታ ሰነዱ ለመግዛት :- www.afrotender.com, www.extratenders.com.et www.2merkato.com
  • በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ፡- "https://erp.ethiotelecom.et/OAHTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister jsp?ouid=0EED8A04B857259C"
  • ለማንኛውም መረጃ:- https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com ጨረታው ከጥር 22/2017፣ ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
  • ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 21 ማስገባት ይኖርበታል።
  • ጨረታው ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡

ማስታወሻ ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡

 

ኢትዮ ቴሌኮም

 

Save Tender