Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ
  • Address ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09-28-92-22-52
  • Website
  • Deadline04 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግ/ጨ/ቁጥር:- 01/2017 ዓ.ም

 

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ

1. የቶዮታ 1HZJ 79 መኪና መለዋወጫ፣

2. የቮልቮ መኪና መለዋወጫ፣

3. የአይሱዙ ኤፌሳር መኪና መለዋወጫ፣

4. እላቂ የጋራዥ የመኪና ዕቃዎች፣

5. የዳቦ እና የጀነሬተር መለዋወጫ፣

በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው፤ የምዝገባ በምስከር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2:30 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከ7:30 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ እስከ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆለታ ሳደሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር:- 09-28-92-22-52/

09-08-25-70-27

 

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ

ሜንቴናንስ ግዥ

 

Save Tender