የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Integration of Highway Information Management System with ERP ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ ፡- 28/2017
- Integration of Highway Information Management System with ERP በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
- ቫት ተመዝጋቢ፣
- ታክስ ክሊራንስ፣
- የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ፣
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ወረቀት፣
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90 (ዘጠና) ቀናት ነው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
- ሰነዱ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት በ30/05/2017 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ነው።
- ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ በ30/05/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ነው።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 011-4-17-17-03 መጠየቅ ይቻላል።
- አድራሻ ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
