Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አሰ/ አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115548264
  • Website
  • Deadline31 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በቂርቆስ ከ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክርቤት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት እቃዎች ግዥ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 05/2017

 

በቂርቆስ ከ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክርቤት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት እቃዎች ግዥ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቶች፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ የንግድ የስራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፡ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /tin no/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ያላቸው፡፡
  2. ለሚወዳደሩባቸው የእቃ አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ/ በሲፒኦ ብቻ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  3. የጨረታው ሰነድ አቀራረብ 1 ቴከኒካል ሰነድ ኦሪጅናል 1 ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ፤ 1 ፋይናንሽያል ሰነድ ኦሪጅናል እና የፋይናንሽያል ኮፒ ለየብቻ እንዲሁም 1 ሲፒኦ ለብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ ላይ በሚገኘው የቂርቆስ ከፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ የዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት ግዥናንብረት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ላይ እንደ ማሳሰቢያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ፊትስፊት የቂርቆስ ክፍስከተማ አስተዳደር 9ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡-0115548264 /0118-69-43-66

 

በአዲስ አበባ የቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር ፅ/ቤት

 

Save Tender