Tender Detail

Tender Details

  • Company ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ቆሼ ፡ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline03 Feb 2025, 11:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር - 2/2017

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት -

ሎት1. የግንባታ እንጨት

ሎት2. የህንፃ መሳሪያዎች እና የፋብሪካ ውጤቶች

ሎት3. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ሎት4. የግንባታ ድንጋይና አሸዋ

ሎት5. የእንስሳት ጤና መድሃኒቶች

ሎት6. የቢሮ የወለል ምንጣፎች

ሎት7. ቴራዞ

ሎት8. ኮብል ስቶን ንጣፍ ሙሉ ወጭ ችሎ ሰርቶ ማስረከብ

ከለይ በዝርዝር የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ ተወዳድረው ለማቅረብም ሆነ ለመስራት የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች

  1. ለሁሉም በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ ቲን ነምበር ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታተይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 50 ብቻ በመክፈል በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ ብር ከሎት 2 እስከ ሎት 5 እና ሎት 7 ላሉት 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) እና ሎት 1 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ሎት 6 10,000 (አስር ሺህ) ሎት 8 25,000 (ሀያ አምስት ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ስም በማሰራት ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተሸናፊ ተጫራቾች (ድርጅቶች) ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶች ኦሪጅናልና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግና ሙሉ አድራሻቸውን በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታው በ15ኛው ቀን ልክ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በዚሁ ቀን ልክ 5፡30 ይከፈታል፤ ነገር ግን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ ወይም በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ያሸነፉትን ዕቃ ማ/ል/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና የስራ ሂደት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተበቀ ነው።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender