በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የአኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የግልጽ ጨረታ ቁጥር 006/05/2017
በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች-
- በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር በመክፈል ፈቃድ ያሳደሳችሁ እና ከግብር ነጸ መሆናችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችሉ፤
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ፤
- በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡ፣ በተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO፣ በጥሬ ብር ፤ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም በሁኔታዎች ላያ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ በእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን ዕቃዎች የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ አጠቃለው በአንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል መፈፀም አለባቸው ::
- ተጫራቾች በጨረታው ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል ማስከበሪያ አሰርተው ውል ካልፈፀሙ መስሪያ ቤቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከ12/5/2017 ጀምሮ እስከ 26/5/2017 እስከ 8:00 ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በዚህ ዕለት ከቀኑ 8፡10 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት እያስተጓጉለውም::
- የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 /ስልሳ/ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
- የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ ወደ ቀጣይ የስራ ቀን ይዛወራል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 0910106716 ወይም 0928011746
ይደውሉ
በጉራጌ ዞን የአኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
