Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline17 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Works

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የዋናው መ/ቤት ህንጻ ቀለም የመቀባት ሥራዎችን በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ መሰረት ደረጃ 6 እና 7 የሆኑ ሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2017

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የዋናው መ/ቤት ህንጻ ቀለም የመቀባት ሥራዎችን በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ለኮንስትራክሽን ስራዎች በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ መሰረት ደረጃ 6 እና 7 የሆኑ ሥራ ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች የሚከተሉትን ሠነዶች ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት (VAT)፣ የግብር ከፋይነት ሠርተፍኬት (TIN)፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ስለ ግብር አከፋፈል የተሰጠ ማስረጃ
  2. በተቁ . 1 ከተጠቀሱት በተጨማሪ ተጫራቾች ደረጃቸውን የሚገልጽ የታደሰ የምስክር ወረቀት፣ ለሥራው የሚያስፈልጉ መሣሪያዎችና ተሽከርካሪዎች ዝርዝር መግለጫ፤ ለሥራው የሚያስፈልጉ የባለሙያዎች መግለጫና ዝርዝር እና በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለተጠየቀው ሥራ ወይም ተመሳሳይ የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ብር 160,000.00 የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይንም በባንክ ጋራንቲ ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ የመጫረቻ ሰነዶች በአንድ አሪጂናልና በአንድ ኮፒ እስከ 10/6/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው 10/6/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራች የሥራውን ዓይነትና ሁኔታ በአካል በመገኘት ማየትና ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ) በመክፈል ይህ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ክፍል ቢሮ ቁጥር 011 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ

ስልክ ቁጥር 011-551-32 88

ፖ.ሣ.ቁ 3375 አአ

 

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

Save Tender