ኢትዮ ቴሌኮም ኤስሲፒሲ ቪሳት ሀብ እና ሪሞት ኢኩፕመንት (SCPC VSAT HUB and Remotes Equipment) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ኤስሲፒሲ ቪሳት ሀብ እና ሪሞት ኢኩፕመንት (SCPC VSAT HUB and Remotes Equipment) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4251918-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድረ-ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት www.afrotender.com, www.extatenders.com.et እና www.2merkato.com
- በ ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ
- "https://erp.ethiotelecom.et/OA
HTML/jsp/pos/supprea/SupplierRegister.isp?ouid=OEED
8A4B857259C"
- ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ : https://www.ethiotelecom.et/tender/
www.afrotender.com, www.extratenders.com www.2merkato.com
ጨረታው ከ ጥር 15 2017 ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኝበት የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል።
ማስታወሻ ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጨረታውን በከፈል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
