የአ/አ/ከ/የመ/ደ/ፍ/ቤት ቦሌ ምድብ ችሎት ባወጣው ትዕዛዝ መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2017
የአ/አ/ከ/የመ/ደ/ፍ/ቤት ቦሌ ምድብ ችሎት ባወጣው ትዕዛዝ መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
- የስንዴ ዱቄት ብዛት 400 ኪሎግራም
- ምጣድ (የእንጀራ መጋገሪያ) ብዛት 6
- እስቶቭ ትልቁ ብዛት 2
- በርሚል ብዛት 16
- ጄሪካን ብዛት 4
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም
- የጨረታ ሰነዱን በቦሌ ክ/ከ/ወ/11/ፋይና/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 ድረስ በመምጣት 50.00 /ሃምሳ ብር / መግዛት ትችላላችሁ::
- ንብረቱን ማየት የምትፈልጉ ተጫራቾች ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ሰላም ሰፈር ስልክ ቁጥር 09 11 59 08 76 በመደወል ማየት ትችላላችሁ::
- ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 11 59 08 76
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት
