Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫንፍ ጽህፈት ቤት መልካ ጀብዱ አለፍ ብሎ በሚገኘው አዲሱ ህንጻ 2ኛ ፎቅ : ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-05-10-96
  • Website
  • Deadline30 Jan 2025, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Safety And Security

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስና የሴፍቲ ማቴሪያሎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት


 

ብሄራዊ  ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

RFQESLSE/P&T/NEG/2024/01801

 

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስና የሴፍቲ ማቴሪያሎችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መጫረት የሚችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡

  1. በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ (Tax clearance)፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
  2. የተለያዩ ቴክኒካል ሰነዶችን፣ እና ፋይናንሻል ሰነድ በተለያየ ፖስታ በማሸግ አንድ ላይ ከአንድ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በሲፒአ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ “የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ” በሚል ስም በማሰራት ከጨረታ ፖስታው ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላሉ፣
  4. የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የኢትዮጲያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲከስ ድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫንፍ ጽህፈት ቤት መልካ ጀብዱ አለፍ ብሎ በሚገኘው አዲሱ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የሀብት አስተዳደር ዋና ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  5. ጨረታው “በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲከስ ድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አዲሱ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ9፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ፖስታው ይከፈታል፣
  6. ከጨረታ መክፈቻው ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፤

 

  1. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ስልክ  ቁጥር  09-13-05-10-96

 

የኢትዮጵያ  የባህር  ትራንስፖርትና  ሎጅስቲክስ  ድሬዳዋ  ወደብና  ተርሚናል  ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender