Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/ በላይ ዘለቀ ቁ1.2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ከየካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ ከናዝሬት ት/ቤት ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-72-05-98
  • Website
  • Deadline24 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Chemicals And Reagents

በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/ በላይ ዘለቀ ቁ1.2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚሆኑ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የቤተ ሙከራ ኬሚካሎች እና የጽዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ ስፌት ለማሰፋት ይፈልጋል፡፡

በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/ በላይ ዘለቀ ቁ1.2ኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የግልጽ  ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/ በላይ ዘለቀ ቁ1.2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚሆኑ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የቤተ ሙከራ ኬሚካሎች እና የጽዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ ስፌት ለማሰፋት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው::

  1. በሙያው ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. በተጠየቁበት ዕቃ ናሙና ያላቀረቡ ነጋዴዎች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ቸው ውድቅ ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላውን ዋጋ 2% በት/ቤቱ ስም ሲፒኦ በማስያዝ ከመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በፋይናንስ ከፍል ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋና እና ኮፒ በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡
  8. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል፡፡
  9. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊ ድርጀት ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት እና ሰራተኛ የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  11. ተጫራቾች አሸንፈው ውል በሚፈጽሙ ጊዜ ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው::

 

ማሳሰቢያ ፡-  የሚቀርቡት የቤተ ሙከራ ኬሚካሎች የአገልግሎት ጊዜያቸው ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ሊሆኑ ይገባል፡፡

 

አድራሻ  ፡- ከየካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ ከናዝሬት ት/ቤት ከፍ ብሎ

በስልክ ቁጥር  ፡- 011-1-72-05-98 እና 011-1-56- 52- 46 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በአራዳ  ክ/ከተማ  ት/ጽ/ቤት  የደጃ / በላይ  ዘለቀ  ቁ.1 2ኛ  ደረጃ  ት/ቤት

 

Save Tender