Tender Detail

Tender Details

  • Company National Cement S.C (ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.)
  • Address አዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0935985053
  • Websitehttps://www.nationalcementsc.com/
  • Deadline23 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘረውን Galvanized pipe 6' and Flange 6'' በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

National Cement S.C (ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.)


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘረውን Galvanized pipe 6' and Flange 6'' በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ/ቁ

 የእቃው  አይነት

መለኪያ

ብዛት

1

 Galvanized pipe 6” or (152.4mm)

በቁጥር

180

2

 Flange 6” or (152.4mm)

በቁጥር

360

 

በመሆኑም  ተጫራቾች፡-

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን እቃ የአንዱን ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ሳር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ኢ.እ. ስልክ፡ +251114-42-19-28/0930-30-41-10 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0935-98-50- 83/0946-43-93 94 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ጥር 15/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ ጥር 19/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ ኢማ ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.አ. 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው ዕቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ናሽናል  ሲሚንቶ  አ.ማ.

 

Save Tender