Tender Detail

Tender Details

  • Company AFRICA INSURANCE COMPANY S.C (አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ.)
  • Address ቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ አካባቢ አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116 637485
  • Websitehttps://africainsurancesc.com/
  • Deadline20 Jun 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭትና  በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን የተለያዩ ዓይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎችን በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

AFRICA INSURANCE COMPANY S.C (አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ.)


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭትና  በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን የተለያዩ ዓይነት ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎችን በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. የመኪኖቹን/ንብረቶቹን ሁኔታ ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች እስከ ሐሙስ ሰኔ 13 ቀን 2011 ዓ.ም ተከርካሪዎቹን በሥራሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ማየት የሚችሉ ሲሆን ተሸከርካሪዎቹ የሚገኙበት አድራሻ፡-
    1. በአፍሪካ ኢንሹራንስ ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ማቆሚያ ቦታ ቃሊቲ ኖክ ማደያ በሚድሮከ ተርሚናል ወደ ውስጥ 1.5 ኪ.ሜ ገባ ብሎ የተጎዱ መኪኖች ማቆያ ቅጥር ግቢ ፤
    2. ቃሊቲ ኪዳነምህረት መኪና ማቆያ
    3. መቀሌ ቅርንጫፍ
  2. ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውንና የተሽከርካሪዎቹን/ንብረት ዝርዝር  የያዘውን ፎርም ይህ ማስታውቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቦሌ ሩዋንዳ አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሕንፃ  በሚገኘው በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ወይም ከላይ በተራ ቁጥር 1.1 ላይ በተገለጸው ስፍራ በመገኘት እስከ ሐሙስ ሰኔ 13 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን የእያንዳንዱን ተሽከርካሪ/ ንብረት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሐሙስ ሰኔ 13 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ቦሌ ሩዋንዳ በሚገኘው በኩባንያው ዋና መ/ቤት ካሣ መምሪያ ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ተሽከርካሪ/ንብረት የመነሻ ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንከ ክፍያ ማዘዣ(C.P.0.) ማስያዝ የሚኖርባቸው ሲሆን ይህን መስፈርት የማያሟላ ተጫራች ወዲያውኑ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይሰረዛል፡፡ ተጫራቹ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከተሸነፈ በማስያዣ ያስያዝው ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆንለታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ሲሞሉ በተናጠልና በግልጽ 15% VATን ማሳየት አለባቸው::
  6. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዓርብ ሰኔ 14 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ቦሌ ሩዋንዳ በአፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ ዋናው መ/ቤት ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ያሸነፉትን ተሽከርካሪ/ንብረት ሙሉ ክፍያ 15% VAT ጨምሮ በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ በመክፈል ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሱ ለአስር ቀናት በየቀኑ 100.00 (አንድ መቶ ብር) የማቆሚያ ቦታ ኪራይ የምናስከፍል ሲሆን በ10 ቀናት ውስጥ ካላነሱ ግን ያስያዙት ገንዘብ በቅጣት መልክ ለኩባንያው ገቢ ሆኖ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል፡፡
  8. ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በቀረቡት ተሽከርካሪዎችና ንብረቶች ላይ የሚፈለጉ የስም ማዛወሪያ፤ ግብርና ልዩ ልዩ ወጪዎች ቢኖሩ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው አሸናፊ የሚከፈሉ ይሆናሉ፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 663-77-16/19 እንዲሁም ለመቀሌ ተጫራቾች በስልክ ቁጥር 034 440 1932 በመደወል ወይንም በኩባንያው ዋና መ/ቤት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

አፍሪካ  ኢንሹራንስ  ኩባንያ  አ.ማ.

Save Tender