የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ሌሎች አላቂ እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ሌሎች አላቂ እቃ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ያላቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ከሠመራ የሴቶች አዳሪ ት/ቤት የጨረታውን ሠነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ 2 ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- በአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፡፡
- በዘርፉ ቢያንስ 4 እና ከዚያ በላይ የአቅርቦት ልምድ ያላቸው፡፡
- መልካም የስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን 9፡00 ስዓት ይከፈታል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- አፋር ሠመራ ሴቶች አዳሪ ት/ቤት
ስልክ ቁጥር ፡- 0936738489
ሠመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት
