Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Driver and Vehicle Licensing and Control Authority (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን)
  • Address ከጐላጐል ታወር ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር (708): አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011- 667-23-36
  • Websitehttps://dvlca.gov.et/
  • Deadline21 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Supplies And Services

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Addis Ababa Driver and Vehicle Licensing and Control Authority (በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን)


 

ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

ቁጥር አሽ/ተሽ/ፍ/ቁ/ባ/አ/ከ/ቅ/ግ/ፋ/ን/2017/001

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ

ሎት 1 የደንብ ልብስ                         ሎት 4 የመኪና እቃዎች

ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች                  ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች

ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሱ መሆኑን እንገልፃለን።

  • ንግድ ምዝገባ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር)፤ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት እያንዳንዱ ሎት ማቅረብ አለባችሁ።
  • ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4:30 ሰዓት ይከፈታል።
  • የጨረታ ሰነዱን ከአዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅ/ጽ/ቤት ከአስተዳደርና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 29 ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • ተጫራቾች  ለጨረታ  ማስከበሪያነት :-
  • ለሎት 1 ፣ 2 እና 5 ለእያንዳንዳቸው በተናጠል 7,000 ብር (ሰባት ሺህ ብር) CPO
  • ለሎት 3 እና 4 ለእያንዳንዳቸው በተናጠል የ5,000 ብር (አምስት ሺህ ብር CPO አሰርታችሁ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።
  • ባለስልጣን መስሪያ ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ ፡- ከጳውሎስ ሆስፒታል ወረድ ብሎ ከመድሀኒዓለም ት/ቤት ወደ ግሩም ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ግቢ ውስጥ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 29

 

ለበለጠ  መረጃ  በስልክ  ቁጥር :- 011-273 10-88/011-273-13-38

መጠየቅ  ይቻላል።

 

በአዲስ  አበባ  ከተማ  አስተዳደር  የአሽከርካሪና  ተሽከርካሪ  ፍቃድና  ቁጥጥር  ባለስልጣን

 

Save Tender