Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት
  • Address በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461782478
  • Website
  • Deadline23 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office And Home Furniture

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪከ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሪጅን የተለያዩ ቢሮ ፈርኒቸር እና ማኔጄሪያል ወንበሮች ግዥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/CER/S/C/&PSG-003/2017

 

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪከ አገልግሎት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሪጅን የተለያዩ ቢሮ ፈርኒቸር እና ማኔጄሪያል ወንበሮች ግዥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ሎት ቁጥር

ተፈላጊው የእቃ ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

 

 

 

1

 Managerial Tabel (two d/t design)

በቁጥር

25

 

 

 

100,000.00

 

 

 

ጥር 15 ቀን 2017

 Fully Mushed Managerial chair

በቁጥር

25

 Gust chair with 3-Type

በቁጥር

116

 Shelve 2-part (24) & 3-Part (1)

በቁጥር

25

 Mini Coffee Tabled

በቁጥር

25

 Background Shelf (many  parts as per office Design)

በቁጥር

1

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለሎት 1 የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000254223992 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /cpo/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (bid Security) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ከጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል፡፡
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር- 0461782478 መደወል ይችላሉ፡፡
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት

 

Save Tender