ኢትዮ ቴሌኮም ብሎክ ኮንቨርተር (Block Up Converter) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethio Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም)
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ብሎክ ኮንቨርተር (Block Up Converter) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4271562) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለጹት ድረ-ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት www.afrotender.com, www.extratenders.com www.2merkato.com
- በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ::
- "https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister. jsp?ouid=0EED8A04B857259C".
- ማንኛውም ተጨማሪ መረጃ : https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.arotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ጥር 05 2017ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 07 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ ፡-
- ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
