በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ቀጣና እንስሳት ጤና ጥበቃ ላቦራቶሪ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም የተለያዩ ዕቃዎችን፣ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2017
በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ቀጣና እንስሳት ጤና ጥበቃ ላቦራቶሪ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም የተለያዩ ዕቃዎችን፣
1. ሎት 1 የላቦራቶሪ ኬሚካል
2. ሎት 2 ፕላንት ማሽነር
በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ እየጋበዝን ፤
- የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር አጠናቅቃችሁ የከፈላችሁ በመንግሥት ግ/ን/አስ/ኤጄንስ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች ምዝገባ የተመዘገቡ የቫትና የቲን ተመዝጋቢ የሆነ፤
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ስፒኦ/ /2000 / ሁለት ሺህ ብር / ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤
- የጨረታ አሸናፊ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበርያ ማስያዝ አለበት፤
- ተጫራቾች የሰጡትን የአንዱን ዋጋ በመግለጽ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ሙሉ አድራሻ በመግለጽ በወላይታ ሶዶ ቀጣና እንስሳት ጤና ጥበቃ ላቦራቶሪ ሂሣብ ክፍል በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ማስገባት አለባችሁ።
- ተጫራቾ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀን ብር 100.00 /አንድ መቶ/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ የሚከፈተው ማስታወቂያ ከወጣበት በ16 የሥራ ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተለየ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ማሳሰቢያ ፡- የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 0465512593 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በግብርና ቢሮ
ሶዶ ቀጣና እንስሳት ጤና ጥበቃ ላቦራቶሪ
