Tender Detail

Tender Details

  • Company REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
  • Address አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰኘላይ ቼን ክፍል፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113693518
  • Websitehttps://repieth.com/
  • Deadline14 Jan 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicles Rent

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ ማህበር ለሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ሚኒባስና ኮስትር አውቶቢስ እንዲሁም ለደረቅ ጭነት አገልግሎት የሚውሉ 200 ኩንታልና 50 ኩንታል መጫን የሚችሉ የጭነት መኪናዎችና ፒክ አፕ ተከራይቶ በጨረታ ማሰራት ይፈልጋል።

REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)


የመኪና ኪራይ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ ማህበር ለሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ሚኒባስና ኮስትር አውቶቢስ እንዲሁም ለደረቅ ጭነት አገልግሎት የሚውሉ 200 ኩንታልና 50 ኩንታል መጫን የሚችሉ የጭነት መኪናዎችና ፒክ አፕ ተከራይቶ በጨረታ ማሰራት ይፈልጋል።

ከዚህ ቀጥሎ የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን መጫረት ይችላሉ

  1. በስራው ላይ ቢያንስ ሶስት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰሩ
  2. የዓመቱ ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  3. ለሚሰጡት አገልግሎት ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ

ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ ብር 50,000.00 በረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ ማህበር ስም በማሰራት ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የተዘጋጀውን ሰነድ ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ግዢ ክፍል በመምጣት እስከ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መግዛት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዳቸውን ጥር 6 ከቀኑ 6:00 ሠዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም የሚከፈት ሲሆን የአሸናፊ ተጫራቾች ስም በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰሌዳ ላይ የሚለጠፍ ይሆናል።

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ ማህበር

ከአየር ጤና ወደ ካራ ቆሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ግራር ሰፈር መገንጠያውን እንዳለፉ 500 ሜትር ርቀት ላይ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 921 765 365 እና +251 911 706 660 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

 

Save Tender