የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዳርጌ ማዘጋጃ ቤት ከተማ ሳዶ ቆርቆሮ በቆርቆሮ ቄራ ለማስገንባት ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02
የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዳርጌ ማዘጋጃ ቤት ከተማ ሳዶ ቆርቆሮ በቆርቆሮ ቄራ ለማስገንባት ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 700 /ሰባት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ተከታታይ የስራ ቀን ጀምሮ አስከ 21ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ከአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሰነድ መወሰድ ትችላላችሁ፡፡ ተጫራቾች
- ህጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
- ደረጃቸው ቢሲ/ጂሲ 7 እና ከዚህ በላይ ፍቃድ ያላቸው
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ህጋዊ ፍቃድ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፤ የምዝገባ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራች የጨረታውን ቴክኒካና ፋይናንሺያል ዶክመንት ሲያቀርቡ
- ሀ/ ለቴክኒካል ዶከመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ /ቴክኒካል በሚል በመለየት የጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና /40000/ አርባ ሺህ ብር ብቻ በባንክ በተረጋገጠ /ሲፕኦ ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማድረግ
- ለ/ ፋይናንሺያል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ ቅናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ፋይናንሺያል በሚል በመለየት እስከ 21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
- ጨረታው የሚከፈተው ማስወታቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የሥራ ቀናት ይቆይና በ21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋይናንሳል ዶክመንት ይከፈታል፡፡
- የፋይናንሺያል የፕሮጀከት ግንባት ዋጋ ከቴክኒካ ግንባታ ዋጋ/ ቴከኒካል ግምገማ ውጤት በኋላ የቴክኒካል ግምገማን ያለፋት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገለጸው ቀን ይከፈታል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
1ኛ. በአፈጻጸማቸው ምከንያት 3ኛ ዙር ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም
2ኛ. ዞኑ በሚከታተላቸው ፕሮጀከቶች ከአንድ በላይ ፕሮጀከት ያለው ተቋራጭ መወዳደር አይችልም ::
3ኛ. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል ::
በተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር 0113302079 ደዉለዉ ማነጋገር ይችላሉ ::
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ወልቂጤ
